ምሕረት መላኩ በኮልበርን የሙዚቃ ትምህርት ቤት በተዘጋጀው Piano workshop ላይ በትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና ወላጆች ፊት የሾፐንን ኤ ማይነር ዋልትዝ ሲጫወት፤ የእርሱንና የሌሎችን ወጣቶች የፒያኖ ምጥ ስመለከት አእምሮዬ የወሰደኝ ወደ ክቡር ከበደ ሚካኤል ግጥም ነበር። . . . ብራቮ ምሕረት። ይበል ብለናል።
ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ
ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ
ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና
መዓዛ የሞላብሽ የብስጭት ቃና
ረቂቋ ድምፅ ሆይ ውቢቷ ሙዚቃ
ውብ እንደ ፀሐይ ንጽሕት እንደ ጨረቃ
« ሙዚቃ» በክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል
No comments:
Post a Comment