Monday, November 18, 2013

ራሳችሁን መርምሩ

ከአንድ ወር በፊት በዚህ በሎስ አንጀለስ የሚገኝ የእኅትማማቾች ማኅበር አስራ ሰባተኛ ዓመት በዓሉን ልዩ በሆነ መንገድ አክብሮ ነበር። በፕሮግራማቸው ላይ ባልገኝም የቪዲዮ መልእክት እንዳስተላልፍ ጠይቀውኝ ስለነበር ይህን የቪዲዮ መልእክት ልኬላቸው ነበር። እነርሱ በብዙ እንደተጠቀሙበት ስለነገሩኝ መልእክቱ ለሁሉም ስለሆነ ተጠቀሙበት። ርእሱ ራሳችሁን መርምሩ የሚል ነው።No comments:

Post a Comment

ጸሎት

የአባቶቼ አምላክ፥ አምላከ ቅዱሳን አምላከ አበው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ከፍ ካሉት ሁሉ በላይ ከፍ ያልህ ነህ፤ ሥራህ ከአእምሮ በላይ ነው። ኃይል ከመነገር በላይ ነው። ኃጢአተኛ እና በደለኛ የሆንኩትን እኔን ልጅ...