መቀመጥ
2 of 7
ለረጅም ጊዜ መቀመጥ አሉታዊ የሆነ
ተጽእኖ በጤናችን ላይ ያመጣል። ለክብደት መጨመር፥ ለልብ ድካም በሽታ እና ሌላው ቀርቶ ለካንሰር መጋለጥን ያፋጥናል። ወደ ጀርባ፥ አንገትና ትከሻ ሕመም የሚመራ አጓጉል የሆነ የሰውነት አቋም እንዲኖርና ወደታችኛው የሰውነት ክፍል የደም መዘዋወር በሚገባ እንዳይኖር ያደርጋል።
ታዲያ ምን እናድርግ? መቀመጥን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ አንችልም። ነገር በተቻለ መጠን አመቺ ጊዜ ባገኘን ቁጥር ለመቆም እንሞክር፤ ከተቻለም

በየመሃሉ ለመቆም ዕረፍት እንውሰድ። ከሥራ ባልደረባችሁ ጋር ስትወያዩ ወይም የቴሌፎን መልእክት ስትቀበሉ ራስን ለማፍታታት መንጠራራትንና በዚያው ባላችሁበት ቦታ መንቀሳቀስን ልምድ አድርጉ። በቀን ውስጥ ለተወሰኑ ጊዜያት በቢሮአችሁ ውስጥ የምታደርጉት የአምስት ደቂቃ ያህል የሰውነት ማፍታታት እና እንቅስቃሴ የሰውነት የደም መዘዋወርን የሚያሻሽልና ኃይልን የሚሰጣችሁ ነው።
(ይቀጥላል)
ምንጭ ከ beliefnet
(ይቀጥላል)
ምንጭ ከ beliefnet
No comments:
Post a Comment