ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት ( The Orthodox Life)
Discussion on Ethiopian Orthodox church spirituality
Monday, November 26, 2012
እውነት እና የእውነት ኃይል
እውነት ሲያሸማቅቅ ለማየት ከፈለጋችሁ
የፎክስ ኒውስ ቻናል ጋዜጠኛ እውነትን
ሲሸሻት መመልከት ትችላላችሁ።
እውነት አርነት ያወጣችኋል የሚለው ከአንዳንድ የዜና ሰዎች የጠፋ ይመስላል፤ ቃለ መጠይቅ ተደራጊውን ጋዜጠኛ ግን ልናደንቃቸው ይገባቸዋል። የጋዜጠኝነት ከፍተኛ ሽልማት የሆነውን የPulther
ሽልማት
ያገኙት አለምክንያት አይደለም።
Newer Posts
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)
በፈተናዎቻችን ላይ ድል አድራጊዎች የምንሆንባቸው ሦስቱ መንገዶች፤(ክፍል ሦስት) ፤ ጌታችን ፈታኙን በምን ድል ነሣው?